ፕሬዝደንታዊ በዓለ ሲመት በከባድ ቅዝቃዜ ምክንያት በአዳራሽ ውስጥ የተካሄደው የቀድሞው ፕሬዝደንት ሮናልድ ሪገን በ1985 ለሁለተኛ ዙር የስልጣን ዘመናቸው በዓል ሲመት በፈጸሙበት ወቅት ነበር። ...
ትራምፕ በዓለ ሲመታቸውን ከመፈጸማቸው ቀደም ብሎ ንብረትነቱ የቻይናው ባይትዳንስ የሆነው ቲክቶክ በአሜሪካ አገልግሎት መስጠቱን አቁሟል። ቲክቶክ አገልግሎቱን ያቆመው የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ቲክ እንዲሸጥ ወይም አገልግሎት እንዲያቆም ያሳለፈው ውሳኔ በዛሬው እለት ተግባራዊ ከመሆኑ ቀደም ብሎ ትናንት ምሽት ነው። ...
በዚህም ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ ሀገራት ያሉ የእምነቱ ተከታዮች የጥምቀት በዓልን በተለያዩ ስነ ስርዓቶች ለዘመናት እያከበሩ እዚህ ደርሰዋል። በዓሉ ዛሬ ማለትም ጥቀምት 11 ከሚከበርባቸው ሀገራት ...
በመላው አፍሪካ 67 ጋዜጠኞች በስራቸው ምክንያት ብቻ መታሰራቸውን አለም አቀፉ የጋዜጠኞች ጥበቃ ኮሚቴ (ሲፒጄ) ሪፖርት አመላከተ፡፡ የተመዘገበው እስር በአህጉሪቷ በነጻ ሀሳብን የመግለጽ መብት ፣ የመረጃ ነጻነት እና ሌሎችም መብቶች እያሽቆለቆሉ እንደሚገኙ ማሳያ ነው ብሏል ሪፖርቱ ፡፡ ...
በዓሉ በተለይም በአዲስ አበባ ምዕመናን ታቦትን ከየአጥቢያ ቤተክርስቲያናቸው በማጀብ ወደ ጥምቀተ ባህር ቦታ አድርሰዋል የኢትዮጵያ የክርስትና እምነት ተከታዮች በተለይም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ...
ይህን ተከትሎም በተለይም ለብዙ ዓመታት ከትውልድ ትውልድ ሲተላለፉ የመጡ ኩባንያዎች በአዲሱ ህግ ደስተኞች እንዳልሆኑም ተጠቅሷል። እንደ ዘገባው ከሆነ በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ 2024 ዓመት ውስጥ ብቻ ...
ሮይተርስ እንደዘገበው ከሆነ ካናዳ ከአሜሪካ ወደ ካናዳ በሚገቡ ምርቶች ላይ የ100 ቢሊዮን ዶላር ቀረጥ እንደምታስከፍል ተገልጿል። በዚህ ምክንያትም የዶናልድ ትራምፕ አስተዳድር ባለው ልክ በካናዳ ...
የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን እና የኢራኑ አቻቸው መሱድ ፔዜሽኪያን የ20 ዓመታት ስትራቴጂካዊ አጋርነት በመፈራረም በሀገራቸው መካከል ያለውን ወታደራዊ ግንኙነት ለማጠናከር ተስማምተዋል፡፡ ...
ከአፍሪካ እስካሁን በይፋ በዶናልድ ትራምፕ በዓለ ሲመት ላይ የተጋበዘ መሪም ሆነ የኢንቨስትመንት ሰው ስለመኖሩ አልተጠቀሰም። የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽነር ኡርሱላ ቮንደርሊን በትራምፕ በዓለ ሲመት ላይ አለመጋበዛቸው ብዙዎችን አስገርሟል። ...
ምንም እንኳን ስምምነቱ ከነገ ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግ ቢጠበቅም ቅዳሜ ማለዳ የእስራኤል የአየር ጥቃት ከካን ዮኒስ በስተ ምዕራብ በሚገኘው ማዋሲ አካባቢ በሚገኝ የተፈናቃዮች መጠለያ ካምፕ ውስጥ የሚገኙ አምስት ሰዎችን መግደሉን የጋዛ የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ...
የየመን ሀውቲ ታጣቂዎች በአረብ ኢምሬትስ በንጹሃን ተቋማት ላይ ጥቃት የፈጸሙት የዛሬ ሶሰት አመት በዛሬው እለት ነበር። በአረብ ኢምሬትስ ዋና ከተማ አቡዳቢ ...
የተለያዩ የአውሮፕላን አደጋዎች ፣ የህግ ቁጥጥሮች ፣ እና ተለዋዋጭ የገበያ ሁኔታዎች የመሳሰሉ ተግዳሮቶች ቢኖሩም፤ በአለም አቀፍ ደረጃ 2024 ለአቪዬሽን ኢንዱስትሪ ወሳኝ አመት እንደነበር የግሎባል ...